የሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ፋንታሁን ሊራንሶ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልፅግና ፖርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው እንዲመሩ የቀረበለትን ሹመት አፀደቀ።

አቶ ፋንታሁን ሊራንሶ በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈፅመዋል።

የሆዕና ከተማ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መስከረም 7/201 ዓ/ም

ለትክክለኛ መረጃ ከታች ሊኩን በመጫን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ያገኙናል ።

Share this Post