የሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ የቀረበለትን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የከንቲባ አስተባባሪዎች ሹመት አፀደቀ።

በመጨረሻም አዲሱ ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሽጉጤ ከቀድሞው ከንቲባ ከአቶ ዳዊት ጡምደዶ የስልጣን ርክብክብ ካደረጉ በኃላ ባደረጉት ንግግር የሆሳዕና ከተማ አሁን ያገኘችውን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በሁሉም ዘርፍ ከአቻ ከተሞች ተርታ ለማሰለፍ በትጋት እንደሚሰራም ጠቁመዋል ።

Share this Post