Hosanna city Revenue Authority Branch Office
Hosanna City Revenue Authority Branch Office
Mission
ተልዕኮ
ሁለንተናዊ አቅሙ የተገነባ ተቋም እና የሰዉ ኃይል በማፍራት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ የተጣጣመ ሀገራዊ እና ዞናዊ የታክስ አስተዳዳር ሥርዓት በመገንባት፣ ፍትሀዊ፣ የላቀ እና ተጠያቂነት የሰፈነበት አገልግሎት በመስጠት፤ ታክስ በፍቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር፤ የታክስ እና የገቢ ህግጋትን በማስከበር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ መሰብሰብ
Vision
ራዕይ
በ2022 ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት ተገንብቶ ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ሙሉ በሙሉ ገቢ ተሰብስቦ ለልማት ውሎ ማየት
Core Values
እሴቶች
- አገልጋይነት
- አገልግሎትን በጊዜና በጥራት በመስጠት በልጦ መገኘት
- መሰጠት
- ሙያና ክህሎትንለተጨባጭ ውጤት መጠቀም /Professionalism/
- ታማኝነት
- ተጠያቂነት
- በትብብርና በውድድር ላይ የተመሰረተ የስራ ግንኙነት