Structure
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ተልዕኮውን በዋናነት ለማሳካት በሚያስችሉ ሶስት ጽ/ቤቶች እና በአራት ዋና የሥራ ክፍሎች የተደራጀ ሲሆን እነሱም፣
- ከንቲባ ጽ/ቤት
- የአማካሪዎች ጽ/ቤት
- የመልካም አስተዳደርና አካባቢ ጉዳዮች ጽ/ቤት እና
- የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር ዩኒት
- ኢንቨስቲመንት ዪኒት
- የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል እና በሌሎች ደጋፊ የሥራ ክፍሎች ሲሆን አደረጃጀቱም እንደስራው ስፋት በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ቀበሌ አስተዳደሮችም ወጥነት ባለው መልኩ ተደራጅቷል፡፡