Public Service and Human Resource Development Office
Public Service And Human Resource Development Office
Mission
የሴክተሩ ተልዕኮ
በከተማ አስተዳደር የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጀዎች በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ በክልሉ የተዘረጋውን አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመተግበር/በማስተግበር፣ የአመራሩንና የሰራተኛዉን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ የመንግሥት አገልግሎት መፍጠር ነዉ፡፡
Vision
የሴክተሩ ራዕይ
በ2017 ተልዕኮውን በውጤታማነት መፈጸም የቻለ፣ በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ ነጻ፣ ገለልተኛና ብቃት ያለው የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍና አገልጋይ ዕውን ሆኖ ማየት፡፡
Core Values
የሴክተሩ እሴቶች
• ችግር ፈቺነት፣
• ቅድሚያ ለብቃትና ለልህቀት፣
• ለለውጥ መስራት፣
• ክብር ለተገልጋይ፣
• ፍትሃዊነትና አለማዳላት
• ቅልጣፌና ውጤታማነት
• ቅንነት፣ ታማኝነትና አካታችነት፣