Hosanna City Government Communication Office

Mission

          የተቋሙ ተልዕኮ

የማህበራዊና ዲጂታል ሚዲያዎች፤ ህትመት፤ ሬዲዲዮና ቴሌቪዥን እንዲሁም ዘመን የሚያመጣቸውን አዳዲስ የኮሚዩኒኬሽንና መገናኛ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለህብረተሰቡ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማቶችን እንዲሁም የኢንቨስትመንት መረጃዎችን የሚሰጥ አካታች የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ምቹ አካባቢ መፍጠር ነው፡፡

ከዚህ አንፃር በከተማዊ፣ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ህብረተሰቡን ለሁለንተናዊ ተሳትፎ የሚያነሳሳ፣ የሚያጎለብት፣ ተጠቃሚ የሚያደርግ የኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት በመዘርጋት ተአማኒ፣ ጥራቱን የጠበቀ መረጃ ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡


Vision

የተቋሙ ራዕይ በ2022 ዓ.ም በመረጃ የበለጸገ እና በሀገሩ ላይ መልካም ገጽታን የተጎናጸፈ ዜጋ ተፈጥሮ ማየት


Core Values

    1. እሴቶች
  • የፈጠራና የኃሳብ አመንጭነት አቅምን ማዳበር  
  • አክብሮትና አንድነት
  • በኃሳብ አሸናፊነት ማመን
  • ትብብርና የቡድን ስራ
  • የመሪነት ብቃት
  • ኃላፊነትን መውሰድ
  • ቅንነት
  • ታማኝነት
  • ተጠያቂነት
  • የላቀና አስተማማኝ አገልግሎት መስጠት

Our Location