City Council
Mission
/Mission/
By improving the functioning of the council, active participation by the community to speed up the social, economic and political development of the city by issuing guidelines, monitoring and controlling their implementation, and organizing government bodies to ensure public ownership of education, establish a system of transparency and accountability, and develop a democratic system.
ተልዕኮ
የምክር ቤቱን አሰራር በማሻሻል ፣ በኅብረተሰብ የነቃ ተሳትፎ ለከተማ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ ፖሊቲካዊ እድገት መፋጠን ፋይዳ ያላቸውን መመሪያዎችን በማውጣት፣አፈፃፀማቸውን በመከታተልና በመቆጣጠር እና የመንግስት አካላትን በማደረጃት የህዝብ የሥልጠና ባለቤትነት እንዲረጋገጥ፣ የግልፀኝነትና ተጠያቂነት ሥርዓት እንዲሰፍን እና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲጎለብት ማድረግ ነው ፡፡
Vision
/ Vision /
To see the council as a symbol of good governance democracy that protects the rights and interests of the city people, where ownership of public power is confirmed.
ራዕይ
ምክር ቤቱ የከተማ ህዝብ መብትና ጥቅም የሚያስጠብቅ፣ የህዝብ ሥልጣን ባለቤትነት የተረጋገጠበት፣ የመልካም አሰተዳደር ዲሞክራሲ ተምሳሌት ሆኖ ማየት፣
Core Values
እሴቶች / Values /
- ፍትሀዊነትና ቅንነት /justice and integrity /
- ህጎችን ማክበርና ማስከበር /Respect the Rule of Law /
- ህዝብን ማገልገል /Serving the people /
- ቁርጠኝነትና ተነሣሽነት / Commitment and initiative /
- የአሠራር ግልጻኝነትና ተጠያቂነት /Transparency and Accountabilit /
- ጥራትና ቅልጥፍና /Quality and efficiency/
አሳታፊነትና ቅንጅታዊ አሠራር /Participation and Coordination
Overview
The focus of the council
Improving the quality of the legislative process;
Strengthening the monitoring and control system;
Building capacity to execute and execute;
Public relations system and strengthening
የም/ቤቱ የትክረት መስክ
- የህግ አወጣጥ ሂደት ጥራት ማሳደግ ፣
- የክትትል ቁጥጥር ስራዓት ማጠናከር ፣
- የመፈፀምና የማስፈፀም አቅምን መገንባት ፣
የህዝብ ግንኙነት ሥርዓትና ማጠናከር