የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ቀደም ሲል ሲገለገልበት የነበረውን ቦታ ለዘመናዊ መናኸሪያ ግንባታ እንዲውል በተወሰነው መሠረት ለከተማው አስተዳደር አስረከበ። solomon 2022-09-09 Read More
የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ለ4ኛ ግዜ በዶክቶሬት ድግሪና ለ10ኛ ዙር በህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያስተማራቸውን 2 መቶ 87 ተማሪዎች አስመርቋል። solomon 2022-09-06 Read More
የሰላም ሚኒስቴር ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለ4ኛ ዙር ያሰለጠናቸዉን ብሔራዊ የበጎ ፍቃድ ማህብረሰብ ልማት አገልግሎት ሠልጣኞችን አስመረቀ። solomon 2022-09-08 Read More
በቴክኖሎጂ የተደገፈ የፈጠራ ስራዎችን በመስራት የተጀመረውን የሀገሪቱን ለወጥ መስቀጠል አማራጭ የሌላ ተግባር መሆኑን የሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስታወቀ solomon 2022-09-06 Read More
በሚኒስተር ማዕረግ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ "በሀዲይ ነፈራ" ችግኝ ተከሉ solomon 2022-09-06 Read More
በሆሳዕና ከተማ የአራዳ ቀበሌ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የ2014 ዓ.ም የገቢ ዕቅድ አፈፃፀም በመገምገም ለግንባር ቀደም ሠራተኞች የዕውቅና ሰርተፊኬት አበረከተ ። solomon 2022-09-12 Read More
የሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2015 ዓ.ም የከተማው አስተዳደር ዕቅድ ማስፈፀሚያ 750 ሚሊየን ብር በጀት በማጽደቅ ተጠናቀቀ። solomon 2022-09-12 Read More
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛዉ ተርባይን የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጨት በመጀመሩ መደሳታቸዉን በሶሮ ወረዳ የሚኖሩ አንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ፡፡ solomon 2022-09-14 Read More
ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ባሳለፍነው በጀት ዓመት የተለያዩ መዛግብትን መርምሮ ውሳኔ ከመስጠት አኳያ ያሳየው እምርታ አበረታች ነው_ ቋሚ ኮሚቴው solomon 2022-09-13 Read More
የክረምት ወራት ወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባር በልዩ ሁኔታ ተጠናክሮ መቀጠሉ የሀድያ ዞን ወጣቶች ፌደሬሽን ገለፀ solomon 2022-09-11 Read More
በሆሳዕና ከተማ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም 10ሺ 126 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በምግብ ዋስትና የሴፍትኔት ኘሮግራም በማሳተፍ ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገለፀ ። solomon 2022-09-16 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ የ2014 ስራዎች አፈፃፀምና የ2015 ዕቅድ ዝግጅትን መሠረት ያደረገ ዉይይት አካሄደ ። solomon 2922-09-17 Read More
በሆሳዕና ከተማ የሴች ዱና ቀበሌ በመንደር 12 ማህበረሰብ ተሳትፎ 1 ኪ.ሜ በላይ የጠጠር መንገድ ሥራ እየተሠራ መሆኑን ተገለፀ ። solomon 2022-09-17 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ድንበር ተሻጋሪ የክረምት ወጣቶች በጎ አድራጎት ስራ ቡድን የችግኝ ተከላ አካሄደዋል ። solomon 2022-09-17 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አማካኝነት የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የእግር ኳስ ዉድድር የሀዲያን የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያሆዴ ካፕ በሚል ስያሜ በ20 ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የእግር ኳስ ዉድድር በወየዳ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ ። solomon 2022-09-18 Read More
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አስተዳደራዊ ወጪዎችን በመቀነስ ለማህበረሰቡ እሴት ለሚጨምሩ ተግባራት ቅድሚያ በመስጠት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ገለጸ solomon 2022-09-19 Read More
በሆሳዕና ከተማ በአቶሚክ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በሆሳዕና ከተማ ለሚገኙ ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ህፃናት ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ። solomon 2022-09-21 Read More
የክልልና የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት በሆሳዐና ከተማ የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በተከናወኑ ተግባራት ዙርያ ከከተማው የአመራር አካላትጋር ተወያይተዋል ። solomon 2022-09-18 Read More
የሆሳዕና ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገዶች ማስፋፊያ ፕሮጀክት አካል የሆኑ የነባር አስፋልት መንገድ የደረጃ ማሻሻያ 10ኪ.ሜ ፣ የሎት_2 እና ፌዝ_2 20 ኪ.ሜ መንገድና የሴች ዱና ቀበሌ ጤና ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት ዲዛይን ላይ ገለጻና ውይይት መድረክ ተካሄደዋል ። solomon 0202-08-19 Read More
የክልልና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሆሳዕና ከተማ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በተከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከከተማው የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሄደዋል ። solomon 2022-08-21 Read More
በሆሳዕና ከተማ ታምራት ደበሮና ቤተሰብ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከ27 ሚልዮን በላይ የተሠራ የዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ ። solomon 2022-08-21 Read More
በሆሳዕና ከተማ የጃሎ ናራሞ ቀበሌ ከባለድርሻ አካላት ጋራ በመሆን በየመንገድ ዳር የሚቸረቸረዉን ህገ-ወጥ ቤንዚንና ጊዜ ያለፈበትን የመጠጥ ምርቶችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ ። solomon 2022-08-29 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር "ለብልፅግና ጉዞ ስኬት በተደራጀ መንገድ እንረባረባለን" መሪ ቃል የ2014 ዓ.ም አፈፃፀም እና የ2015 ዓ.ም የዕቅድ ዝግጅት ግምገማ መድረክ ተጀምሯል ። solomon 2022-03-08 Read More
የሀዲያ ዞን ሴቶች አሸባሪው ህወሐት የቀረበለትን የሠላም አማራጭ ወደ ጎን በመተው የከፈተውን ጦርነት በማውገዝ በሆሳዕና ከተማ ሠላማዊ ሠልፍ አካሄዱ solomon 2022-08-30 Read More
የሆሳዕና ከተማ " ለብልፅግና ጉዞ ስኬት በተደራጀ መንገድ እንረባረባለን" መሪ ቃል የ2014 ዓ.ም አፈፃፀም እና የ2015 ዓ.ም የዕቅድ ዝግጅት ዙሪያ የአመራሩ መድረክ ተጠናቆ የአባላት የግምገማ መድረክ ተጀምሯል solomon 2022-09-01 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት የአራዳ ቀበሌ የሴቶች አደረጃጀቶች ከቀበሌ አስተዳደሩ ጋር በመሆን ስንቅ በማዘጋጀት ላይ ይገኛሉ። solomon 2022-09-08 Read More
በሆሳዕና ከተማ የሊችአምባ ቀበሌ አሰተዳደር ሴቶች አደረጃጀት የበጎነት ቀን ምክንያት በማድረግ ለ40 የዘማች ቤተሰቦችና የድሃ ድሃ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች አልባሳት ፣የተለያዩ ምግብ ነክና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ። solomon 2022-09-08 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣት አደረጃጀት የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለሀገር መስዕዋት ለከፈለው ከሻምበል መጋቢ ባሻ ብርሃኑ ሽፈራው ቤተሰብ ጋር የአብሮነት ጊዜ አሳልፏል ። solomon 2022-09-06 Read More
በሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ ለሚገኙ 90 አቅመ ደካማ ህፃናት ቤተሰቦች SOS ህፃናት መንደር ሐዋሳ ሆሳዕና አራዳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከ90 ሽህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ ። solomon 2022-09-06 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር አሸባሪው ህወሓት ሀገር ለማፍረስ ዳግም የከፈተብንን የውክልና ጦርነት ለመከላከል ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመቆም እንደከዚህ ቀደም የስንቅ ፣ የገዘብና የተለያዩ ድጋፎች ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ። የከተማው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳ solomon 2022-09-05 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ም/ ከንቲባ አቶ በየነ ሸንቆ የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ። solomon 2022-09-09 Read More
የሆሳዕና ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለ200 አቅመ ደካማ አረጋውያን የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። solomon 2022-09-09 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ማህበረሰብ ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ያሰባሰበው ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የስንቅ ድጋፍ ለዞኑ ሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ አስረከበ ። solomon 2022-09-08 Read More
በሆሳዕና ከተማ የጤና ስፖርት ማህበር የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ 100ሺ ብር ግምት ያለው ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ፣ጠዋሪ ለሌላቸው አረጋውያንና ወላጅ አጥ ህፃናት ድጋፍ በማድረግ በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ solomon 2022-09-08 Read More
በሆሳዕና ከተማ የሴች ዱና ቀበሌ አስተዳደር ከቀበሌ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ለ73 አቅመ ደካማ አረጋውያንና ለዘማች ቤተሰብ solomon 2022-09-09 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ለ2015 አዲሱ ዓመት እንኳ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ያስተላልፋል ። solomon 2022-09-09 Read More
የሆሳዕና ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት እንኳን ለ2015 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ። solomon 2022-09-12 Read More
የሆሳዕና ከተማ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት ለዘማች ቤተሰቦችና ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ 400 ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ። solomon 2022-09-12 Read More
በሆሳዕና ከተማ የሄጦ ቀበሌ አስተዳደር "ከእኛው ለእኛ "በሚል መሪ ቃል ከቀበሌ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ለ42 አቅመ ደካማ አረጋውያንና ለዘማች ቤተሰቦች የምግብ ፣ የትምህርት ቁሳቁስና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። solomon 2022-09-14 Read More
በሆሳዕና ከተማ የጀሎ ናረሞ ቀበሌ አስተዳደር " ሆሳዕናን በጋራ እናፅዳ " በሚል መሪ ቃል የከተማ፣የቀበሌ አመራርና የቀበሌው ወጣቶች በጋራ በመሆን የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ ። solomon 2022-09-14 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ግብርና ጽ/ቤት "ወገን ለወገን ደራሽ ነዉ "በሚል መሪ ቃል ከፌዴራል ጉሙሩክ ከሀዲያ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር ለ906 አቅመ ደካማ አረጋውያን ፣ለዘማች ቤተሰቦችና ለተፈናቃዮች ወገኖች 46 ቦንዳ የተለያዩ አልባሳት ድጋፍ አደረገ ። solomon 2022-09-14 Read More
በሆሳዕና ከተማ በአራዳ ቀበሌ አስተዳደር በአንዳንድ የሴቶች የልማት ቡድኖች ቁጠባን ባህል በማድረግ የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለማስፋት እንደሚሠራ የከተማው ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት ገለፀ። solomon 2022-09-16 Read More
በሆሳዕና ከተማ የሴች ዱና ቀበሌ አስተዳደር ያሆዴ መስቀላ የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓልን ምከንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ አካሄደ ። solomon 2022-09-16 Read More
በ2014 ዓ.ም በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 82.5 ሚሊዮን ችግኞች መተከሉን የሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ solomon 2022-09-15 Read More
በከተማዋ ዋና መንገዶች አገልግሎት ሳይሰጡ የቆዩ የመንገድ ዳር መብራቶች ጥገና እየተደረገላቸው ነው_ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር solomon 2022-09-15 Read More
የደቡብ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ "ያሆዴ" በዓል ላይ እንዲታደሙ የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀበሉ solomon 2022-09-14 Read More
የኢፌዴሪ ውሃና መስኖ ኢነርጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ "ያሆዴ" በዓል ላይ እንዲታደሙ የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀበሉ solomon 2022-09-14 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት ከከተማ ግብርና ጽ/ቤት 5 ቦንዳ የተለያዩ አልባሳትን በመረከብ ለ140 ለዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ አደረገ። solomon 2022-09-19 Read More
በሆሳዕና ከተማ በሴች ዱና ቀበሌ የሚገኙ የተስፋ አለን የሴቶች ልማት ቡድኖች 126,231 ብር በላይ በመቆጠብ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለማስፋት እንደሚሠራ የከተማው ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት ገለፀ። solomon 2022-09-20 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለ2015ዓ.ም ያሆዴ የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል እንኳ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ያስተላልፋል ። solomon 2022-09-19 Read More
የሀድያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም መጫ የሀድያ ዘመን መለወጫ ያሆዴ በዓልን በማስመልከት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ solomon 2022-09-20 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ለ2015ዓ.ም ያሆዴ የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል አስፈላጊውን ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ ። solomon 2022-09-22 Read More
በሆሳዕና ከተማ የቦቢቾ ቀበሌ አስተዳደር "እኛ ለእኛ "በሚል መሪ ቃል ከቀበሌ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ለ150 አቅመ ደካማ አረጋውያን ፣ ለዘማች ቤተሰብና ህፃናት የምግብ ፣የትምህርት ቁሳቁሶችና የሴቶች ንጽህና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ። solomon 2022-09-22 Read More
የ "ያሆዴ" በዓል አከባበር ስርዓተ ክዋኔና እሴቶቹን በይበልጥ በማሳወቅ ሕዝባዊ መሠረቱን በማጠናከርና በማልማት በዓለም የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው__የሀዲያ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ solomon 2022-09-21 Read More
የሀዲያ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ እቴነሽ ሙሉጌታ ለ2015 ዓ.ም "ያሆዴ" በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ solomon 2022-09-21 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የ2015 ዓ.ም ያሆዴ የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ዛሬ በከተማ ደረጃ ተከበረ ። solomon 2022-09-23 Read More
በአዲሱ ዓመት ልብሳችንን ብቻ ሳይሆን ልባችን አስተሳሰባችንና አገልግሎት አሰጣጣችን አዲስ መሆን አለበት_ አቶ አብርሃም መጫ solomon 2022-09-23 Read More
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን የኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያዎች ለያሆዴ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ solomon 2022-09-22 Read More
የፍትህ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና የሴቶችና ህጻናት መምሪያዎች የሀዲያ ዘመን መላወጫ "ያሆዴ" በዓልን አስመልክቶ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ solomon 2022-09-22 Read More
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ የሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓልን በተመለከተ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!! solomon 2022-09-22 Read More
በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የ’’ያሆዴ” የሀዲያ ብሒር ዘመን መለወጫ በዓል በሀዲይ ናፋራ በተለያዩ ትርዕቶች በታላቅ ድምቀት ተከበረ ። solomon 2022-09-24 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሠላምና በጤና አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፏዋል ። solomon 2022-09-26 Read More
የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ "ያሆዴ" ክብረ በዓልን ከሚያደምቁት መካከል የሚስ ሀዲያ የቁንጅና ውድድር አንዱ ነው። solomon 2022-09-26 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የ2014 ዓ.ም የወጣቶች የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ እና የበጋ ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ ። solomon 2022-10-05 Read More
በደቡብ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ solomon 2022-10-05 Read More
በሆሳዕና ከተማ ሴች ዱና ቀበሌ ለሚገኙ ለ80 ለተወጣጡ አቅመ ደካሞች ህፃናት ቤተሰብ የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስና አልባሳት ድጋፍ ተደርገዋል ። solomon 2022-10-01 Read More
በሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ ለሚገኙ ለ750 ለተወጣጡ አቅመ ደካሞች ህፃናት ቤተሰብ የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስ እንዲሁም ለ320 ዪኒፎም ድጋፍ ተደርጓል ። solomon 2022-09-30 Read More
የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ ። solomon 2022-10-07 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በሀገር ደረጃ ሙሉ ትግበራ በሚሰጠው አድሱ ስርአተ ትምህርት መምህራንና የትምህርት አመራሩን የአዲስ መጽሐፍ ትውውቅ ስልጠና መድረክ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የስልጠና ተጀመረ ። solomon 2022-10-10 Read More
በሆሳዕና ከተማ የትራንስፖርት አገልገሎት የሚሰጡ አራት የባጃጅ ታክሲ ባለንብረቶች ማህበራት ዓመታዊ ጉባኤያቸውን ማካሄድ ጀመሩ ። solomon 2022-11-10 Read More
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከኩረጃና ከስርቆት ነጻ ሆነው ፈተናውን መውሰድ ይኖርባቸዋል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ solomon 2022-09-10 Read More
የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ ። solomon 2022-07-10 Read More
በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ሕዝበ ውሳኔ ለማድረግ ዕቅድ ተይዟል – ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ solomon 2022-10-12 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት አረጋዊነት የኢትዮጵያዊነት አሻራ የትውልድ አደራ ሁለተናዊ ክብር ለአረጋውያን በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን በዓል አከበረ። solomon 2022-10-12 Read More
የገቢ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም ለዞኑ ልማት መፋጠን በትጋት ሊሰራ ይገባል_ የሀዲያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም መጫ solomon 2022-10-11 Read More
በሆሳዕና ከተማ የቦቢቾ ቀበሌ የገቢዎች በ/ቅ/ጽ/ቤት ከከተማው ገ/በ/ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በተለያዩ ንግድ ለተሰማሩ ለደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች በግብር ምንነት ፣ በግብር ዓይነቶችና የግብር አከፋፈል ዙርያ ስልጠና ተሰጠ ። solomon 2022-10-13 Read More
የሆሳዕና ከተማ ተስፋ ኪነ-ጥበብ ፀረ-ኤድስና ስነ-ተዋልዶ ጤና ማህበር ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌና ቦሰት ወረዳ አሸባሪው ኦነግ ሸኔ በፈጠረው የፀጥታ ችግር ተፈናቅለው በሆሳዕና ከተማ ለሚገኙ ሴቶችና ህፃናት የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረገ። solomon 2022-10-13 Read More
የሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶች በማፅደቅ ተጠናቋል ።በዚህም መሠረት solomon 2022-01-15 Read More
የጃጁራ ከተማ አስተዳደር ባለአደራ ምክርቤት የስድስተኛ ስራ ዘመን ሁለተኛ ዙር አስቸኳይ ጉባኤ በዛሬዉ ዕለት አካሂዷል። solomon 2022-10-17 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፑል አመራሮች በነበራዊ ጉዳዮች እና ከአዲሱ ሥራ አስፈፃሚ አመራር አካላት ጋር የትውውቅ መድረክ ተካሄደ ። solomon 2022-10-18 Read More
በሆሳዕና ከተማ የአራዳ ቀበሌ አስተዳደር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት ከከተማው ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በተለያዩ ንግድ ለተሰማሩ ለደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች በግብር ምንነት ፣ በግብር ዓይነቶችና በግብር አከፋፈል ዙርያ ስልጠና ተሰጠ ። solomon 2022-10-18 Read More
የሆሳዕና ከተማ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት በ2014ዓ.ም በተግባር አፈፃፀም በዞን ደረጃ የዋንጫ ተሸላሚ መሆኑን ምክንያት በማድረግ የትውውቅ ፕሮግራም አካሄደ ። solomon 2022-10-20 Read More
በአገራችን ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ሀገር የማፍረስ ሴራ በመቃወምና መከላከያ ሰራዊታችንን በመደገፍ ''ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምፄን አሰማለሁ'' በሚል መሪ ቃል በሆሳዕና ከተማ ጥቅምት 12 የፊታችን ቅዳሜ ደማቅ ሠላማዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተገለፀ። solomon 2022-10-20 Read More
የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ቋም ኮሚቴ ከሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት ጋር የከተማ ምክር ቤት አደረጃጀት መዋቅር ያለበት ደረጃ የመፈተሽና ወቅታዊ የትምህርት ፣ የጤና ፣ ግብርና ሥራዎችንና አጠቃላይ በ2014 ዓ.ም ተግባራት አፈጻጸም ዙርያ ውይይት መድረክ ተካሄደዋል ። solomon 2022-10-28 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር "በደም የተከበረ፣ በላብ የታሰረ" በሚል መሪ ቃል የፐብሊክ ሠርቨንት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነዉ ። solomon 2022-02-08 Read More
የሆሳዕና ከተማ የካቢኔ አባላት የሴክተር መ/ቤቶች አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በመገምገም በከተማው በግብርናው ዘርፍ በመኸር ወቅት በግለሰብ እና በተቋማት የተከናወኑ የሰብልና የጓሮ አትክልት ምርቶች ጎብኝተዋል። solomon 2022-10-31 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር "በደም የተከበረ፣ በላብ የታሰረ" በሚል መሪ ቃል የፐብሊክ ሠርቨንት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነዉ ። solomon 2022-10-28 Read More
"በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር "በደም የተከበረ፣ በላብ የታሰረ" በሚል መሪ ቃል የአመራሮች ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል ። solomon 2022-10-27 Read More
የሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የቀበሌ ምክር ቤቶች ፎረም የጋራ ምክክር መድረክና የዕውቅና ሴርተፊኬት ሰጥቷል ። solomon 2022-11-02 Read More
ኤስኦኤስ ህፃናት መንደር ሐዋሳ ሆሳዕና አራዳ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ በላይ ይልማ እንደአብራሩት በሆሳዕና ከተማ በአራዳ ቀበሌ ለሚገኙ 1000 ወላጅ አጥ ህፃናት ፣222 ለቤተሰቦች፣50 ወጣቶች፣ለብድር ተቋማትና ለ2 ትምህርት ቤቶች በ2015 ዓ.ም ላይ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የትምህርትና የቢሮ መጠነ ሰፊ ቁሳቁስ ድጋፍ ማበርከቱን ገልፀዋል ። solomon 2022-11-02 Read More
የሆሳዕና ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርጫፍ ጽ/ቤት በ2014ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀምና በ2015 ዕቅድ ላይ የምክክር ጉባኤ አካሄደ። solomon 2022-11-02 Read More
በዞኑ በክረምት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የ297 አረጋውያንና አቅመ ደካሞች ቤት ግንባታና እድሳት ተከናውኗል _የሀዲያ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ solomon 2022-11-02 Read More
በሆሳና ከተማ አሸባሪው ሕወሀት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አባላት ላይ ክሕደት እና ጥቃት የፈፀመበት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ <<መቼም አረሳውም>> በሚል መሪ ቃል የመንግስት ና የግል ተቋማት አመራሮች ፣ ሰራተኞች እና መላው ነዋሪ ባለበት ቦታ በመቆም የቀኝ እጁን በግራ ደረቱ ላይ በማድረግና ለሰማዕታቱ ያለውን ክብር በመግለጽ በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል ። solomon 2022-11-03 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት በ2014 ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2015 በጀት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሴክቶሪያል ጉባኤ አካሄደ ። solomon 2022-11-10 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በትምህርት መሻሸል መርሀ ግብር እና በት/ቤቶች ደረጃ ምደባ እስታደርድ አመላካቾች ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ። solomon 2022-11-11 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የሥራ አስፈፃሚ አመራር አካላት የዉሃና አስፋልት መንገድ መሰረተ-ልማቶች ጉብኝት አድርገዋል ። solomon 2022-11-11 Read More
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት በህፃናት ፓርላማ የአሰራር ማንዋል ላይ ከኤስኦኤስ ህፃናት መንደር ሆሳዕና አራዳ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ለ100 ህፃናት ስልጠና ተሰጥቷል ። solomon 2022-11-12 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ከአማኑኤል ልማት ማህበር ጋር በመተባበር የህፃናት ጉልበት ብዝበዛና ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ነክ ውይይት አካሄደ። solomon 2013-11-12 Read More
የሆሳዕና ከከተማ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት ከሀዲያ ዞን ሴቶችና ህፃናት መምሪያ ጋር በመተባበር አለም አቀፍ የህፃናት ቀን በዓል አክብረዋል ። solomon 2022-11-16 Read More
በሆሳዕና ከተማ የሚገኙ ወጣቶች ከከተማውና ቀበሌያት አመራር አካላት ጋር በመሆን በአራዳና በልች አምባ ቀበሌ " ቆሻሻን የሚፀየፍ ማህበረሰብን መፍጠር " በሚል መሪ ቃል የጽዳት ዘመቻ አካሄደዋል ። solomon 2022-11-16 Read More
የሆሳዕና ከከተማ አስተዳደር የአመራር አካላት በከተማው የታቀደውን የ70 ቀን ዕቅድ በላቀ አፈፃፀም ውጤት ማስመዝገብ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄደዋል ። solomon 2022-11-16 Read More
የሆሳዕና ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቫትና በቲኦቲ የገቢ አሰባሰብና ደረሰኝ አቆራረጥ በሚታዩ ችግሮች ዙሪያ ከደረጃ ሀ እና ለግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ። የሆሳዕና ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት solomon 2022-11-17 Read More
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸምና በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙርያ ከሕዝብ ክንፍ ጋር የውይይት መድረክ አካሄደዋል ። የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት solomon 2022-11-15 Read More
ለልማት ዕቅድ ባለሙያዎች ፣ ሰዉ ሀብት አስተዳደርና ለፀሐፊዎች የኮምፒዩተር አጠቃቀም ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል ። solomon 2016-09-13 Read More