የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ድንበር ተሻጋሪ የክረምት ወጣቶች በጎ አድራጎት ስራ ቡድን የችግኝ ተከላ አካሄደዋል ።

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ድንበር ተሻጋሪ የክረምት ወጣቶች በጎ አድራጎት ስራ ቡድን የችግኝ ተከላ አካሄደዋል ።

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነሐሴ 11/2014 ዓ/ም

የችግኝ ተከላዉ የተካሄደዉ በካጣ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር 777 ደረጃ ላይ ከከተማዉ ወጣቶች ሊግ ጋር በመተባበር ተተክሏል።

ቡድኑን የመሩት የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታምራት ለማ ባስተለለፉት መልዕክት የድንበር ተሻጋሪ የክረምት ወጣቶች በጎ አድራጎት ሥራ ከካጣ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር በመተባበር የተዘጋጀ እንደሆነ ገልፀዋል።

ኃላፊዉ አክለዉ ችግኝ ተከላዉ ከ 6ቱም ቀበሌያት የተዉጣጡ ሲሆን ዋና ዓላማዉ የህዝብ እርስ በርስ ግነኙነትን ከባህል፣ ከቋንቋና ጉርብትናን ከማጠናከር አንፃር ያለዉ ሚና የጎላ መሆኑን ገልፀዋል።

Share this Post