17
Sep
2022
የኢፌዴሪ የውሃና ኢነርጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ የሀዲያ የዘመን መለወጫ የሆነው "ያሆዴ" በዓል ላይ እንዲታደሙ የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀበሉ።
የያሆዴ በዓል አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት የኢፌዴሪ ውሃና መስኖ ኢነርጂ ሚኒስቴር መስሪያቤት ተገኝተው መስከረም 14 2015 ዓ.ም በልዩ ድምቀት በሚከበረው የሀዲያ ዘመን መለወጫ ያሆዴ በዓል ላይ የኢፌዴሪ ውሃና መስኖ ኢነርጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እንዲታደሙ ጥሪ አድርሰዋል።
ያሆዴ 2015