22
Sep
2022
መስከረም 12/2015 (የሀዲያ ዞን መ/ኮ/ጉ/መምሪያ)
በዓሉ በተለያዩ በህላዊ ጨዋታዎችና ስፓርታዊ ውድድሮች ነው የተከበረው።
ለያሆዴ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላላፉት የወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ በላሶ ሚላሶ በዓሉ በዋናነት በሀዲያ ዞን ሆሰዕና ከተማ "ሀዲይ ነፈራ *ለሚከበረው የዝግጅት ምዕራፍም ነው ብለዋል።
አያይዘውም በዓሉ ለመለው የሀዲያ ህዝብና ኢትዮጵያዊያን የሰላም የደሰታ፤ የታድላና የብልጽግና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።