23
Sep
2022
መስከረም 12 ቀን 2015 ዓ/ም (የሀዲያ ዞን መ/ኮ/ጉ/መምሪያ)
በዕለቱም የሾኔ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፣ ሌሎች የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች የተለያዩ የህብረተሰበበተገኙበት በሾኔ ከተማ አስተዳደር ሁለ ገብ እስቴዲየም በድምቀት ተከብሯል።
ሀዲያ የራሱ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ያለው ብሄር መሆኑን በክብረ በዓሉ ወቅት የገለጹት የሾኔ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መስፍን ተመስገን የህዝቡ የሆነውን ይህንን ቱባ ባህል ማሳደግ ይገባል ብለዋል።
ምንጭ:- የሾኔ ከተማ ኮሙኒኬሽን