26
Sep
2022
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መስከረም 14/2015 ዓ.ም
በበዓሉ መርሀ ግብር ላይ ከፌዴራል ፣ ከተለያዩ ክልሎች ፣ ዞኖች ፣ ወረዳዎች ፣ ከከተማ ከአስተደዳሮች የመንግወስት የስራ ኃላፊዎች ፣ የሀገር ባህል ሽማግሌም ፣ የብሔሩ ተወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ትርዕቶች በድምቀት ተከብረዋል ።