17
Oct
2022
ጥቅምት 07/2015 ዓ.ም የጃ/ከ/አስ/መ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት
የጃጁራ ከተማ አስተዳደር ባለአደራ ምክርቤት የስድስተኛ ስራ ዘመን ሁለተኛ ዙር አስቸኳይ ጉባኤ በዛሬዉ ዕለት ያካሄደ ሲሆን በጉባኤዉም አቶ ብርሃኑ ፋንታዬን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ በማድረግ በሙሉ ድምፅ አጽድቋል።
የቀድሞ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ የነበሩት ዶ/ር ደበበ ገብሬ በሌላ የድርጅት ኃላፊነት በመነሳታቸዉ አቶ ብርሃኑ ፋንታዬን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ በማድረግ ምክርቤቱ በሙሉ ድምፅ በዛሬዉ ዕለት አጽድቋል።
መልካም የስራ ዘመን!!