16
Nov
2022
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ህዳር 7/2015 ዓ.ም
በዓሉ በአለምአቀፍ ደረጃ ለ33ኛ በሀገራችን ለ17ኛ <<ምቹና ሰላማዊት ኢትዮጵያ ለሁሉም በህፃናት >>በሚል መሪ ቃል በሆሳዕና ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ስነ-ሰርዓት ተከብሮ ውሏል ።
የሀድያ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መመሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ስምረት ሳሙኤል እንደገለጹት የህፃናት ቀን በዓል ሲከበር በህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ለመከላከል ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ለቀሳቀሱ ይገባል ።