ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል ለሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና ያለውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

ተፈታኝ ተማሪዎችም ያለምንም ስጋትና ጭንቀት ፈተናቸውን በአግባቡ እንዲፈተኑ አልፎም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በሚኖራቸው ቆይታ ጥሩ ጊዜን እንዲያሳልፉ ለማድረግ ሁለንተናዊ ዝግጅት መደረጉ ታውቋል።

Share this Post