26
Aug
2022
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ አንደኛ ዙር ጉባኤውን አካሄደ።
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነሐሴ 18/2014 ዓ.ም
የሊጉ ጉባኤ በሀገር አቀፍ ጉባኤ የሚሳተፉ ወጣቶችን ለመወከል በዞን ደረጃ ለሚካሄደው ጉባኤ ሦስት ወጣቶች መርጧል ።
በተጨማሪ በወጣቶች ሊግመተዳደሪያ ደንብ ፣ በመዋጮ ረቂቅ ፣ በሊግ ፕሮግራምና በሌሎችም መልካም አስተዳደር ችግሮች ዙርያ በስፋት ወይይት ተደርገዋል ።