08
Sep
2022
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣት አደረጃጀት የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለሀገር መስዕዋት ለከፈለው ከሻምበል መጋቢ ባሻ ብርሃኑ ሽፈራው ቤተሰብ ጋር የአብሮነት ጊዜ አሳልፏል ።
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ጳጉሜ 01/2014 ዓ.ም
ድጋፉ በሌሎች ተግባራት ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም የከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍሰሐ ታደሰ ገልፀዋል ።