በሆሳዕና ከተማ የጀሎ ናረሞ ቀበሌ አስተዳደር " ሆሳዕናን በጋራ እናፅዳ " በሚል መሪ ቃል የከተማ፣የቀበሌ አመራርና የቀበሌው ወጣቶች በጋራ በመሆን የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ ።

በሆሳዕና ከተማ የጀሎ ናረሞ ቀበሌ አስተዳደር " ሆሳዕናን በጋራ እናፅዳ " በሚል መሪ ቃል የከተማ፣የቀበሌ አመራርና የቀበሌው ወጣቶች በጋራ በመሆን የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ ።

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መስከረም 04/2015 ዓ.ም

በፕሮግራሙ ላይ የዞን ፣ የከተማና የቀበሌው አመራር አካላት እና፣ ወጣቶች ተሳታፊ ሆነዋል ።

የሆሳዕና ከተማ አስተደደር ም/ ከንቲባ አቶ በየነ ሸንቆ ፣ የጃሎ-ናራሞ ቀበሌ አስተዳዳሪ አቶ አለሙ ባሻ በየበኩላቸው በከተማችን ላይ ዘርፍ ብዙ ተግባራት ሥራዎች በሚሠራው የሁሉም ማህበረሰብ ክፍሎች በቀጣይነት የበኩላቸውን አስተኦጽኦ የላቀ መሆኑን በመገንዘብ ከተማውን በተለያዩ መሠረተ ልማቶችና በጽዳት ዘመቻ በንቃት በመሳተፍ በማስዋብ የገጸ በርከት ተቋዳሽ በመሆን ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አሳስበዋል ።

Share this Post