10
Aug
2022
የሆሳዕና ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ከክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት መካከል ለ53 አቅመ ደካሞችና ለተፈናቃይ ወገኖች ከ40ሺ ብር በላይ ግምት ያላቸው የምግብ ፍጆታ ዕቃዎችና የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ።
የሆሳዕና ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሀምሌ 29/2014 ዓ.ም
የጽ/ቤቱ ኃላፊ ወጣት ታምራት ለማ እንደገለጹት ከዚህም በተጨማሪ የከተማ ጽዳትና የወጣቶች ማዕከልን ማስዋብ ሥራዎች የተከናወኑ ሲሆን በፕሮግራም ላይ የከተማው ብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈፃሚና ከስድስቱም ቀበሌ የተወጣጡ የሊግ አባላት ተገኝተዋል ።