17
Sep
2022
የኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ የሀዲያ የዘመን መለወጫ የሆነው ያሆዴ በዓል ላይ እንዲታደሙ የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀብለዋል።
የያሆዴ በዓል አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት የኢፌዴሪ የጉምሩክ ኮሚሽን ተገኝተው መስከረም 14 2015 ዓ.ም በልዩ ድምቀት በሚከበረው የሀዲያ ዘመን መለወጫ ያሆዴ በዓል ላይ የኢፌዴሪ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ እንዲታደሙ ጥሪ አድርሰዋል።