በሀዲያ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተዘጋጀው ያሆዴ ፎቶ ኤግዚቢሽን ተመርቆ ተጎበኘ

በሀዲያ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የተዘጋጀው ያሆዴ ፎቶ ኤግዚቢሽን በዞኑ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች ተመርቆ ጉብኝት ተደረገ

ፎቶ ኤግዚሽኑ በያሆዴ በዓል አጠቃላይ አከባበርና በዞኑ በየተከናወኑ የልማት ስራዎች ላይ ያተኮረ ነው።

Share this Post