10
Aug
2022
በሚኒስተር ማዕረግ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ "በሀዲይ ነፈራ" ችግኝ ተከሉ
በሆሳዕና ከተማ እየለማ በሚገኘው የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል ማክበሪያ ስፍራ "ሀዲይ ነፈራ" ላይ በሚኒስተር ማዕረግ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በሀዲይ ነፈራ ችግኝ ተከል በማድረግ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
ልዑኩ "የሀዲይ ነፈራ" ፕሮጀክት ግንባታ ሂደት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በመጪው መስከረም አጋማሽ እንደሚከበር ይታወቃል።
ዝርዝር መረጃ ይሆረናል ይጠብቁን