11
Nov
2022
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ለከተማው አስተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች ኃላፊነት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥቷል።
በዚሁ መሠረት
1. አቶ ደገፈ ጡሚሶ ሀብዶሎ :የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ጤና ጥበቃ ጽ/ኃላፊ
2. አቶ ሙላቱ ሱሌ ኤርቲሮ :የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ
3. ወ/ሮ አጀቡሽ ዋካልቶ ዳባሮ: የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፐቢሊክ ሰርቪስና ሰ/ሀ/ል/አስ/ጽ/ቤት ኃላፊ
4.አቶ ኃይለእግዚአብሄር ላምጃቦ ሞሎሮ:የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ
5.አቶ አባተ አበጋዝ አደዳ: የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ዋና ማዘ/ቤ/አገ/ት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ
6.ፍሰሃ ታደሠ ኑኩሮ: የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
7.አቶ ጌታቸው ኤርሲኖ ዳዶዬ:የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፕላን ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ
8.አቶ ደግነት ኃይሌ ላሞሬ :የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ሠላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል።