በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በሚል መሪ ቃል ያለፉት ዓመታት ጉዞዎች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በፐብሊክ ሰርቪስ ግምባርና በነዋሪ ግምባር ለተከታታይ ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው መድረክ ተጠናቋል ።

በሁሉም የውይይት መድረኮች ላይ መንግስት በሀገር ደረጃ ብልጽግናን እውን እንድሆን እየሠራ ያለው ተግባር አመርቂ እንደሆነ በውይይት መድረክ የተነሰ ፍሬ ሃሳብ ማሆኑን አቶ ተሻለ አብራርተዋል ።

ጠንካራ የብልጽግና ፓርቲ በመገንባት ሁለንተናዊ ተግባራት በማከናወን የማስፈፀም አቅም በማጎልበት ሀገራችን የጀመረችውን የከፍታ ጉዞ ወደ ማንሰራራት ተምሳሌታዊ ስኬቶችን ማረጋገጥ እንደሚገበ አቶ ተሻለ ተነግሮዋል ።

 

Share this Post