በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አማካኝነት የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የእግር ኳስ ዉድድር የሀዲያን የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያሆዴ ካፕ በሚል ስያሜ በ20 ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የእግር ኳስ ዉድድር በወየዳ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ ።

የከተማው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሐምሌ 12/2014ዓ.ም

በአብዮ ኤርሳሞ ስታድየም ዛሬ በወየዳና በህዳሴ ክለቦች መካከል የተካሄደው የዋንጫ ውድድር ወየዳ ህዳሴን 2/1 በማሸነፍ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኖዋል ።

ውድድሩ በርካታ የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች በአብዮ ኤርሳሞ ስታድየም ተገኝተው የተከታተሉት ሲሆን ውድድሩ እንዲሳካ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ተቋማት ፣ክለቦችና ግለሰቦች የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል ።

በውድድሩ መክፈቻ ኤል ጂ ቴኳንዶ ክለብ ትርኢት በማቅረብ ውድድሩን ያደመቀ ሲሆን በበጎ ለፈቃድ የደም ልገሳም ተካሄዷል ።

የከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍሰሐ ታደሰ ባስተላለፉት መልዕክት ይህ ስፖርታዊ ውድድር ቀጣይነት ያለው ሲሆን ዓላማው ወንድማማችነት በማጠናከር በክረምት ወራት ወጣቶች አልባሌ ቦታ ሳያሳልፉ በስፖርቱ እየተዝናኑ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች እንዲሳተፉ ለማስቻል መሆኑን ተናግረዋል ።

Share this Post