የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር "ለብልፅግና ጉዞ ስኬት በተደራጀ መንገድ እንረባረባለን" መሪ ቃል የ2014 ዓ.ም አፈፃፀም እና የ2015 ዓ.ም የዕቅድ ዝግጅት ግምገማ መድረክ ተጀምሯል ።

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር "ለብልፅግና ጉዞ ስኬት በተደራጀ መንገድ እንረባረባለን" መሪ ቃል የ2014 ዓ.ም አፈፃፀም እና የ2015 ዓ.ም የዕቅድ ዝግጅት ግምገማ መድረክ ተጀምሯል ።

የከተማው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነሐሴ 24/2014 ዓ.ም

የመድረኩ ዋና ዓላማ የዕቅድ አፈፃፀም የዕቅድ ዝግጅት ምዕራፍ በመገምገም ፈፃሚ ለማዘጋጀት ሲሆን የወቅቱን ሁኔታ በጥልቀት የተረዳና የትኛውንም ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ፈተናዎችን የሚቋቋም አመራር ለመፍጠር ያለመ መሆኑንም ተገልጿል ።

Share this Post