03
Sep
2022
የሆሳዕና ከተማ " ለብልፅግና ጉዞ ስኬት በተደራጀ መንገድ እንረባረባለን" መሪ ቃል የ2014 ዓ.ም አፈፃፀም እና የ2015 ዓ.ም የዕቅድ ዝግጅት ዙሪያ የአመራሩ መድረክ ተጠናቆ የአባላት የግምገማ መድረክ ተጀምሯል ።
የከተማው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነሐሴ 26/2014 ዓ.ም
የመድረኩ ዋና ዓላማ የዕቅድ አፈፃፀም የዕቅድ ዝግጅት ምዕራፍ በመገምገም ፈፃሚ ለማዘጋጀት ሲሆን የወቅቱን ሁኔታ በጥልቀት የተረዳና የትኛውንም ፈተናዎችን የሚቋቋም አባል ለመፍጠር ያለመ መሆኑንም ተገልጿል ።