የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸምና በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙርያ ከሕዝብ ክንፍ ጋር የውይይት መድረክ አካሄደዋል ። የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

ህዳር 8/2015 ዓ.ም

በፕሮግራሙ ላይ የሁሉም ቀበሌ አመራር አካላት ፣ የሐይማኖት ተቋማት ፣ የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ፣ የከተማው ሴቶችና ህፃ ናት ፣መምህራን ማህበር ፣ የጠበቆች ማህበር ፣ የመንግስት ተቋማት ኃላፊዎች፣ተዋቅ የባህል ሽማግሌዎች፣ባለጉዳዮችና ሌሎችም ተሳታፊ ሆነዋል ።

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕረዚዳንት አቶ ሙልጌታ ከበደ እንደገለፁት የተገልጋዩ ማህበረሰብ በፍርድ ቤቱ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለው አስተያየት ተቀብሎ የተሻለ ፍትህ ለመስጠት አቅደው እየሠራ መሆኑን ጠቁመዋል ።

አክለውም ፕረዚዳንቱ በ2015 በጀት ዓመት ላይ በቀጠሮ አሰጣጥ፣ውሳኔ ጥረት፣ጉቦና ክራይ ሰብሳብነት፣ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ፣ ፍትህን ተደራሽ ለማድረግና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ ታቅደው እየተሠራ መሆኑን ጠቁመው የፍርድ ቤቱ የህዝብ ክንፍ የበኩላቸውን አስተኦጽኦ ልወጣ እንደሚገባ አሳስበዋል ።

ከተሳታፊዎች የተሰጠ አስተያየት በተለይም

ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት መሐንዲስ ባለሙያዎች በግለሰብ ይዞታ ላይ ያልተገባ የመሬት ትሊልፊ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መታየት እንደሌለበትና የውሳኔ አሰጣጥ ጤናማ መንገድ የቀጣሮና ውሳኔ አሰጣጥ በተገቢ ልሠራ እንደሚገባ ሀሳባቸውን ገልፀዋል ።

Share this Post