የሆሳዕና ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት እንኳን ለ2015 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።

የሆሳዕና ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት እንኳን ለ2015 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ።

የከተማው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት መስከረም 02/2015ዓ.ም

የከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አዳነ ዘመድኩን ባስተላለፋት መልዕክት የ2015 የትምህርት ዘመን በሁሉም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መስከረም 03/2015 የዘመኑ ትምህርት የሚጀመር በመሆኑ ተማሪዎች ዩኒፎርምበመልበስና የትምህርት ቁሳቁሳቸው በመያዝ በተመዘገቡበት ት/ቤት ጠዋት 2:ሰዓት እንዲገኙ አሳስበዋል ።

Share this Post