12
Sep
2022
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ለ2015 አዲሱ ዓመት እንኳ በሠላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ያስተላልፋል ።
የከተማው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ጰጉሜ 04/2014 ዓ.ም
የጽ/ቤቱ ኃላፊ ወ/ሮ አጀቡሽ ዋካልቶ ባስተላለፉት መልዕክት አዲሱ ዓመት የሠላም፣የጤና፣ የአብሮነትና የአድነት ጊዜ እንዲሆንልን ተመኝተዋል ።
የሆሳዕና ከተማ ማህበረሰብ ለመከላከያ ሠራዊታችን ደጀን በመሆን ለስድስተኛ ጊዜ ላደረገው ከፍተኛ ድጋፍ በማመስገን የሀገር ሉአላዊነት እስከሚከበር ድጋፉ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባም አሳስበዋል ።
9 Shares
Like
Comment
Share