10
Aug
2022
የሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል ።
ሆሳዕና ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን ገዳዮች ጽ/ቤት ነሐሴ 4/2014 ዓ.ም
የምክር ቤቱ ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ በሦስት ቀናት ቆይታው ከታች የተገለጹ 12 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል ።
1.የሆ/ከ/ም/ቤት 21ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ-ጉባኤ ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
2.የሆ/ከ/ም/ቤት የ2014ዓ.ም ማጠቃለያ የክንውን ሪፖርት ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
3.የሆ/ከ/ም/ቤት የ2015ዓ.ም ጠቋሚ ዕቅድ ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
4.የሆ/ከ/አስተዳደር የ2014ዓ.ም ማጠቃለያ የክንውን ሪፖርት ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
5.የሆ/ከ/አስተዳደር የ2015ዓ.ም ዕቅድ ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
6.የሆ/ከ/አስተዳደር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የ2014ዓ.ም ማጠቃለያ የክንውን ሪፖርት ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
7.የሆ/ከ/አስተዳደር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የ2015ዓ.ም ዕቅድ ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
8.የዓለም ባንክ የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
9.የዓለም ባንክ የ2015ዓ.ም ዕቅድ ተወያይቶ ማጽደቅ ፣
10.በከተማው ተሻሽሎ የቀረበው የውሃታሪፍ ተወያይቶ ማፅደቅ ፣
11.በከተማው ተዘጋጅቶ የቀረበው የገቢ ማሻሻያ ተወያይቶ ማፅደቅ ፣
12.የሆ/ከ/አስተዳደር የ2015ዓ.ም በጀት ላይ ተወያይቶ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል ።