በሆሳዕና ከተማ የሊችአምባ ቀበሌ አሰተዳደር ሴቶች አደረጃጀት የበጎነት ቀን ምክንያት በማድረግ ለ40 የዘማች ቤተሰቦችና የድሃ ድሃ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች አልባሳት ፣የተለያዩ ምግብ ነክና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።

በሆሳዕና ከተማ የሊችአምባ ቀበሌ አሰተዳደር ሴቶች አደረጃጀት የበጎነት ቀን ምክንያት በማድረግ ለ40 የዘማች ቤተሰቦችና የድሃ ድሃ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች አልባሳት ፣የተለያዩ ምግብ ነክና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ጳጉሜ 02/2014 ዓ.ም

ሴቶች አደረጃጀት ከህብረተሰቡና ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያደረጉት ድጋፍ ከ70ሺ ብር በላይ ግምት ያለው መሆኑንም የቀበሌው ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ድቅነሽ ታደሰ ገልፅዋል ።

የከተማው አስተዳደዳር ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ በረከት ታደሰ በበኩላቸው ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና በማቅረብ የበጎነት ተግባር ሁሌም ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል ።

Share this Post