በአራተኛው አረጓንዴ ዐሻራ መርሀሐግብር እስካሁን 7 ነጥብ 8 ቢሊዮ ችግኞች ተተክሏል

በአራተኛው አረጓንዴ ዐሻራ መርሀሐግብር እስካሁን 7 ነጥብ 8 ቢሊዮ ችግኞች ተተክሏል

በአራተኛው አረጓንዴ አሻራ መርሀ ግብር እስካሁን 7 ነጥብ 8 ቢሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።

የአረንጓዴ ዐሻራ ማጠቃለያ መርሐግብር ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በድሬዳዋ ዐሻራቸውን አኑረዋል።

በአራት ዓመታት በአረጓዴ አሻራ መርሀ ግብር 20 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ 25 ቢሊዮን በላይ ችግኝ መትከል መቻሉን የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን ገልጸዋል።

ይህም የህዝብ ተሳትፎ ያስገኘው ትልቅ ስኬት ነው ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሰራ ኃላፊዎች የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃላያ መርሀ ግብር በድሬዳዋ ተካሂዷል።(ኢ ፕ ድ)

Share this Post