በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ግብርና ጽ/ቤት "ወገን ለወገን ደራሽ ነዉ "በሚል መሪ ቃል ከፌዴራል ጉሙሩክ ከሀዲያ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር ለ906 አቅመ ደካማ አረጋውያን ፣ለዘማች ቤተሰቦችና ለተፈናቃዮች ወገኖች 46 ቦንዳ የተለያዩ አልባሳት ድጋፍ አደረገ ።

በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ግብርና ጽ/ቤት "ወገን ለወገን ደራሽ ነዉ "በሚል መሪ ቃል ከፌዴራል ጉሙሩክ ከሀዲያ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር ለ906 አቅመ ደካማ አረጋውያን ፣ለዘማች ቤተሰቦችና ለተፈናቃዮች ወገኖች 46 ቦንዳ የተለያዩ አልባሳት ድጋፍ አደረገ ።

የሆሳዕና ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መስከረም 5/2014 ዓ.ም

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ግግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መስፍን ቦጋለ እንደገለፁት ለ906 አቅመ ደካማ አረጋዊያን ፣ ለዘማች ቤተሰቦችና በጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ቤተሰቦቻቸው የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ አልባሳት ድጋፍ የተደረገላቸው መሆኑን ገልፀዋል ።

አክለውም የተደረገው ድጋፍ የመረዳዳት ባህላችን መሆኑን በመገንዘብ የከተማው ግብርና ጽ/ቤቱ ከዚህ በፊትም በተለያዩ ጊዜያት የከተማውን ማህበረሰብን በማስተባበር የተለያዩ ድጋፎችን እየበረከተ የቆየ መሆኑን በማስታወስ ድገፉ ቀጣይነት በላው መልኩ ተጠናክሮ እንደሚሠራ ተናግረዋል ።

እንዲሁም ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ ስራዎች በመሳተፍ በዘላቂነት ራሳቸውን ለማቋቋም መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል ።

በመጨረሻም ተረጂ

Share this Post