17
Oct
2022
"ሰንደቅ ዓላማችን የብዝሀነታችን መገለጫ የሉአሊዊነታችን ምሶሶ ነው" - በሚል መሪ ቃል 15ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓለማ ቀን በሀዲያ ዞን በደማቅ ስነስርዓት የተከበረው።
በአከባበር ስነ_ስርዓቱ የሀዲያ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ እቴነሽ ሙልጌታ የሀዲያ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ጸጋዬ ተረፈ የተለያዩ ሴክተር መስሪያቤት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተሳትፈዋል።