Hosanna Science And  Information Technology Office
			
				Mission
				ተልዕኮ
	- ለጽ/ቤቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ከተማዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡
 
			 
			
			
				Vision
				
	- ራዕይ
 
	- “በ2016 በከተማችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣የማልማት፤የመፍጠር፣የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”
 
			 
			
			
				Core Values
				    እሴቶች
	- 
	
		-  በጎ ህሊናና ቅን ልቦና፣
 
		-  የስራ ፍቅርና ትጋት፣
 
		-  ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
 
		-  ለለውጥ በጋራ መስራት፤
 
		-  ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
 
		-  ችግር ፈቺነት፤
 
		-  የማይረካ የመማር ጥማት፤
 
		-  ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
 
		-  ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣