08
Sep
2022
በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር አሸባሪው ህወሓት ሀገር ለማፍረስ ዳግም የከፈተብንን የውክልና ጦርነት ለመከላከል ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመቆም እንደከዚህ ቀደም የስንቅ ፣ የገዘብና የተለያዩ ድጋፎች ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ።
የከተማው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነሐሴ 30/2014 ዓ.ም
የከተማው ህዝብ ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን የሚደረገውን ድጋፍ የሀገራችንን ሉአላዊነት እስኪከበር ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተገልጿል ።